Source text in English | Translation by Yimam Shume (#28465) |
I began the revision and realized that it was a humongous pile of excrement produced by Gurgle! | ክለሳውን ጀመርኩት፣ እናም ነገሩ በመንቦቅቦቅ የተዘረገፈ እጅግ-ዘግናኝ መዓት የዓይነ-ምድር ቁልል እንደነበር ተገነዘብኩ! ዳሩ ግን፣ እኔ ፍጹም እንከንየለሽ ትርጉም ነበር ያቀርብኩት... ይሁንና ደንበኛው አራትዖት አስደረግኩ ብለው ድንቁን ስራየን የማንም ጅላጅል መሃይም አጨማልቆት አረፈው! ከዚያማ አሁን ብልሹ የሆነውን የትርጉም ስራየን በመስመር ላይ ከስሜ ጎን ለጎን አትመውት ቁጭ! |