ProZ.com translation contests »
Mox presents: "The comic life of a translator" » English to Amharic » Entry by Yimam Shume


Source text in English

Translation by Yimam Shume (#28465)

Source text image

I began the revision and realized that it was a humongous pile of excrement produced by Gurgle!

Nonetheless, I delivered a perfect translation... but the customer had my sublime work edited by some illiterate jerk who ruined it!

And they published online my now-defective translation alongside my name!

ክለሳውን ጀመርኩት፣ እናም ነገሩ በመንቦቅቦቅ የተዘረገፈ እጅግ-ዘግናኝ መዓት የዓይነ-ምድር ቁልል እንደነበር ተገነዘብኩ!

ዳሩ ግን፣ እኔ ፍጹም እንከንየለሽ ትርጉም ነበር ያቀርብኩት... ይሁንና ደንበኛው አራትዖት አስደረግኩ ብለው ድንቁን ስራየን የማንም ጅላጅል መሃይም አጨማልቆት አረፈው!

ከዚያማ አሁን ብልሹ የሆነውን የትርጉም ስራየን በመስመር ላይ ከስሜ ጎን ለጎን አትመውት ቁጭ!


Discuss this entry